የወንበረማ የመንግሥት ሰራተኞች የወረዳቸውን ሰላም ለመመለስ ድርሻችን ከፍተኛውን ነው አሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የወንበርማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፍረንስ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ ወረዳውን ወደነበረበት ሰላም ለመመለስ የመንግሥት ሰራተኛው ከፍተኛውን ድርሻ መውሰድ እንደሚገባው...
በባሕር ዳር ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል የመምህራን...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በክልላችን ለወራት የዘለቀው የሰላም እና የፀጥታ ችግር ለመጨረሻ ጊዜ በድርድር እንዲቋጭ በክልሉ መንግሥት የተላለፈውን የሰላም ጥሪ ዳር ለማድረስ ሁሉም ማኅበረሰብ በየደረጃው የጋራ ምክክር...
“በክልሉ የሰላም ካውንስል የቀረበው የሰላም አማራጭ እና የድርድር ሀሳብ ሰላምን ለማረጋገጥ እድል የሚፈጥር ነው”...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ሥር ባሉ የተለያዩ ወረዳዎች እና በከተማ አሥተዳደሮች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረስ ተካሂዷል። በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ እና መተማ ዮሐንስ ከተማ አስተዳደር፣ መተማ እና...
“የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቅቋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዳሉት የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቅቋል፤ አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ ይታያል ነው ያሉት። ባለፉት ሳምንታት የምሽቱን ውበት እንዳደነቅነው ዛሬ ደግሞ የማለዳን እይታ...
“አሕመድ አሊ ፅንፈኝነትን በሀቅ እና እውነት ላይ ኾኖ የሞገተ ጀግና፤ ለሕዝብ አብሮነት ከልብ የሠራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በአማራ ክልል የብልፅግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደቡብ ወሎ ዞን...








