በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የኮንክሪት ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: ሀምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሕዝብ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው የመሠረተ ልማት ጥያቄ ነው። ከዚህ መካከል የመንገድ መሠረተ ልማት ተደራሽነት አንዱ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት እና ጠለምት...

የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄደ ነዉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር በቀበሌ ደረጃ የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄደ ነዉ። በከተማ አሥተዳድሩ የተለያዩ ቀበሌዎች ነዋሪዎች የሰላም ኮንፈረንስ በዛሬዉ እለት እየተካሄደ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረስ እንደቀጠለ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ የሰላም ኮንፈረንሶች እንደቀጠሉ ናቸው፡፡ በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ መኾኑን አሚኮ ዘገባ መሥራቱ ይታወሳል፡፡ እየተካሄደ ያለው የሰላም ኮንፈረንስ ዛሬም ሲቀጥል...

በምስራቅ ጎጃም ዞን 24 የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደሮች ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፣ በአዋበል ወረዳ ፣ በደጀን ከተማ አሠተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች፣ በአነደድ ወረዳ አሥተዳደር ፣ በግንደወይን ከተማ አሥተዳደር እና በሌሎችም አካባቢዎች ችግሮችን በዉይይት ለመፍታት የሰላም ኮንፈረንስ...

“ምክር ቤቶች የዜጎችን ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች መከበራቸውን የመቆጣጠር ሕገ መንግሥታዊ ግዴታ አለባቸው” አፈ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየዓመቱ የሚካሄደው የፓርላማ ጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ ዛሬ ለ4ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ኮንፈረንሱ "የኢትዮጵያ ፖርላማ ለሕዝብ ጥቅም እና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ"...