የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የሰላም አማራጭን መከተል እንደሚገባ የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
እንጅባራ: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር "ሠላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡
የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎችም በክልሉ የተፈጠረው ግጭት የዜጎችን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ከመገደብ ጀምሮ በርካታ ማኀበራዊ እና...
ማኅበረሰቡ ሳይወስን እና ሳያምንበት የትምህርት ቤት ክፍያ መጨመር እንደማይቻል የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የ2016 የትምህርት ዘመን አፈጻጸም እና የ2017 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም በ2016 የትምህርት ዘመን በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን...
“በተገኘው አንጻራዊ ሰላም በዞኑ የማዕድን ዘርፉን ለማልማት ባለሀብቶችን የመደግፍ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የምሥራቅ ጎጃም...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጥናት የተለዩ ማዕድናትን ጥቅም ላይ ለማዋል ባለሀብቶችን የማሣተፍ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡
የዞኑ ማዕድን መምሪያ ኅላፊ የሽሀረግ መለሰ እንደገለጹት በአካባቢው እንደ ብረት፣ ሊትየም እና ሌሎች ለግንባታ...
ካሜላ ሀሪስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ተክተው ለምርጫ ይወዳደሩ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወቅቱ የአሜሪካ ፕረዚዳንት ጆ ባይደን ምክትል የኾኑት ካሜላ ሀሪስ በሀገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደንን ተክተው እንዲወዳደሩ የሚመጡ ግፊቶችን የተቀበሏቸው አይመስልም።
ይልቁንም እሳቸው ለአለቃቸው ሲሞግቱ ነው የሚደመጡት። የ59 ዓመቷ...
በመተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
"ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን...








