“የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” በምዕራብ ጎጃም ዞን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በሽንዲ ከተማ አሥተዳድር ''ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።
በኮንፈረንሱ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ...
ማኅበረሰቡ ባደረገው እገዛ የ12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል...
የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት እና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ ዳይሬክተር ወንድሜነህ ልየው እንዳሉት ሥርዓተ ምግብ የማኅበረሰቡ የጤና ችግር እንዳይኾን ከተነደፉ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ የሰቆጣ ቃልኪዳን...
የታጠቁ ኀይሎች ለውይይት እንዲቀርቡ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ልቦናዊ...
“ሀሉም አካል በመወያየት ክልላችን የሰላም አየር እንዲተነፍስ ማድረግ ይገባዋል” የኮምቦልቻ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፍረንስ አካሂዷል።
የመንግሥት ሠራተኞች በሰጡት አስተያየት ስለ ሰላም መምከር ካልተቻለ ሰላም ሊመጣ እንደማይችል ገልጸዋል። ሰላምን ለማምጣት እንደ መንግሥት ሠራተኛ የሚጠበቅብን...








