የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በልዩ ልዩ የትምህርት አይነቶች ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ7 ልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ለ26ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 885 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። ከተመረቁት ውስጥ 449 ወንዶች ሲኾኑ 436 ሴቶች ናቸው። የኮሌጁ ዲን...

“በሕዝብ የተነሱ ቅሬታዎችን መፍታት በመጀመራችን በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ ችለናል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የዞን እና የወረዳ መሪዎች በ2016 ዓ.ም አፈጻጸም እና በክረምት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነዉ። በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

“የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” በምዕራብ ጎጃም ዞን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በሽንዲ ከተማ አሥተዳድር ''ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በኮንፈረንሱ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ...

ማኅበረሰቡ ባደረገው እገዛ የ12ኛ ክፍል ማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል...

የሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት እና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ ዳይሬክተር ወንድሜነህ ልየው እንዳሉት ሥርዓተ ምግብ የማኅበረሰቡ የጤና ችግር እንዳይኾን ከተነደፉ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ የሰቆጣ ቃልኪዳን...