“ከሕዝቡ ጋር በመኾን ያከናወናቸው ተግባራት በግጭት ውስጥም ኾኖ ውጤት ማስመዘገብ እንደሚቻል አስተምሮናል” ዋና አሥተዳዳሪ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጻም ግምገማ እና የቀጣይ የክረምት ወራት ንቅናቄ መድረክ በደጀን ከተማ አካሂዷል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ በዞኑ የተከሰተውን ግጭት ለመቀልበስ የዞኑ አሥተዳደር...

“ግጭቱ የዜጎቻችንን ሕይወት አሳጥቶናል፤ በርካታ ቁሳዊ ውድመት ከማስከተል ውጪ ያተረፈልን አንዳችም ነገር የለም” ...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል ሀሳብ የተዘጋጀው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ የከተማው ነዋሪዎችና የተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ዘረፈ...

“የሕዝባችንን ፍላጎት ለማሟላት በየትኛዉም ጊዜ እና አጋጣሚ ችግሮቻችን በውይይትና በድርድር እንድንፈታ በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ...

ባለፉት ወራቶች በክልላችን ሕዝብ ላይ የደረሰዉን ስቃይ እኛም ሆነ ጫካ ያሉ ወንድሞቻችን ያዉቁታል፡፡ አሁንም በድጋሜ ለማረጋገጥ የምፈልገዉ ለሰላማዊ አማራጮች በሙሉ በራችን ክፍት ስለመሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም ለሕዝባችን ሰላም እና አንድነት፤ ለክልላችን ልማት እና እድገት ስንል በየትኛዉም...

“በተመረቅንበት የትምህርት መስክ ሥራ ፈጣሪ በመኾን ሀገርን የሚጠቅም ሥራ እንሠራለን” ተመራቂዎች

ደሴ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በዲግሪ እና በደረጃ መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 736 ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂ ተማሪዎች የኮሮና ወረርሽኝ እና የሰሜኑ ጦርነት በትምህርታቸው ላይ እንቅፋት ፈጥሮ እንደነበር ጠቅሰው የተለያዩ...

“መንግሥት እና ታጥቀው ጫካ የገቡ ወገኖች የሰላም ካውንስሉ ያቀረበውን ጥሪ የመቀበል ታሪካዊ ኀላፊነት አለባቸው”...

ደሴ: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" የደሴ ከተማ የሰላም ውይይት መድረክ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በውይይቱ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በመድረኩ...