“ከ5 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና አካባቢ ጥበቃና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን አስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር...

የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ጌታቸው ባስተላለፉት መልዕክት...

“ችግኝ መትከል ብቻ ሳይኾን የማሳደግ ኀላፊነትም አለብን” ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ

ሰቆጣ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ 04 ቀበሌ ቦውሹ ተፋሰስ የመጀመሪያ ዙር ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተካሂዷል። በችግኝ ተከላው ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኅላፊዎች፣ የሰቆጣ ከተማ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የምዕራፍ ሁለት የመጀመሪያው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደጀን ከተማ አሥተዳደር ግብግብ ቢዛልኝ ቀበሌ ተጀምሯል። "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትዉልድ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው...

“ጎርጎራ ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ፣ ታሪክን ግምት ውስጥ ያስገባ፣ ራሱ ታሪክ የኾነ ፕሮጀክት ነው” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በጎርጎራ ፕሮጄክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የተገኙት ተሳታፊዎች አስደናቂ ሥራ በጎርጎራ ማየታቸውን ገልጸዋል። የልማት ሥራዎች በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች...