“በዞኑ ችግኝ መትከል ከጊዜ ወደ ጊዜ ባሕል እየኾነ መጥቷል” የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ
ደባርቅ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የአረጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 42 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ እየተተከለ ነው፡፡
የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ እንዳስታወቀው የ2016 ዓ.ም የአረጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የመምሪያው ኀላፊ ጌታቸው...
ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማኅበረሰቡን መቀላቀላቸውን የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ አካላትን የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸማቸውን እየገመገመ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም...
በክረምት ወራት የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት በንቅናቄ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ ጤና መምሪያ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ እና ጎል ኢትዮጵያ በጋራ በመኾን ያዘጋጁት የኮሌራ ምላሽ እና ንጽህና አጠባበቅ መድረክ እየተካሄደ ነው።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ በቀለ ገብሬ...
“ችግኞችን ከመትከል ባሻገር ብሔራዊ ፓርኮችን እና ጥብቅ ደኖችን መጠበቅ ይገባል” የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ምህዳራዊ ፋይዳ ያላቸው ችግኞችን ከመትከል ባሻገር በዞኑ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን እና ጥብቅ ደኖችን መጠበቅ ይገባል ሲል የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አሳስቧል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ እንዲጠናቀቅ የሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል።
የቢሮው ኀላፊ እርዚቅ ኢሣ ባቀረቡት ሪፖርት ለወጣቶች የግንዛቤ...








