ከፒያሳ እስከ ጃን ተከል ዋርካ የተጀመረዉ የኮሪደር ልማት በአጭር ጊዜ እንደሚጠናቀቅ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...
ጎንደር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል።
ከተማ አሥተዳደሩ ውጥኑ ግቡን እንዲመታ በልማቱ የተሰማሩ ባለሙያዎችን እና ሠራተኞችን እያበረታታ ነው።
የጎንደር ከተማ አስሥተዳደር...
“በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ተገኝቼ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፌ ተደስቻለሁ” የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ገልጸዋል፡፡
የኮሪደር ልማቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ከንቲባውን ጨምሮ...
በራያ ቆቦ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "የምትተከል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ መልእክት እየተካሄደ ነው።
የአካባቢው ማኅበረሰብ፣ የአድማ ብተና እና የወረዳው...
“በተመረቅንበት የሙያ መስክ ሥራ ፈጣሪ እንጅ ሥራ ጠባቂ አንኾንም” ተመራቂ ተማሪዎች
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የሚገኘው የገንዳ ውኃ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሲያሠለጥናቸው የነበሩ ሠልጣኞችን አስመርቋል።
የገንዳ ውኃ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ዲን አዲሱ ጫኔ ኮሌጁ...
ሁለቱ ወገኖች ችግሩን ለመፍታት ውይይት እንዲያደርጉ መንገድ ለማመቻቸት የሚያስችል ምክክር እያደረጉ መኾናቸውን የሰላም ካውንስሉ...
ወልድያ: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የሰላም ካውንስል አባላት ምክክር እያደረጉ ነው።
የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የሰላም ካውንስል ሠብሣቢ ወርቁ ይመር የተሠባሠብነው ጫካ ያሉ ወንድሞቻችንን ከመንግሥት...








