የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት የቅድመ መከላከል ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት ሊከሰቱ ከሚችሉ በሽታዎች መካከል ኮሌራ አንዱ ነው፡፡ ይህንን በሽታ ለመከላከልም አስፈላጊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተሰሩ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ምክትል ኅላፊ ተፈሪ ይደነቅ እንዳሉት የኮሌራ...

48 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶችን ማስወገድ መቻሉን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የጤና መምሪያ ኀላፊ ሰኢድ የሱፍ እንዳሉት በከተማ አሥተዳደሩ በመንግሥት እና በግል መድኃኒት ቤቶች ከ10 ዓመት በላይ ተቀምጠው የቆዩ እና ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶችን ማስወገድ...

የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን በዘርፉ ሕግን ለማስከበር የጀመራቸውን ሥራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣንን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዘውዱ ማለደ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ እና ቁሳቁስ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ገዜ ጎፋ ወረዳ መላኩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ...

“ያለፈው በጀት ዓመት ጥንካሬ እንደ መስፈንጠሪያ ድክመቶችን ደግሞ ለማረም ያስችላል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። በግምገማ መድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...