“ኢትዮጵያ በሶማሊያ መንግሥት የሚሰጡ የትንኮሳ መግለጫዎችን በቅርበት እየተከታተለች ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊያ መንግስት በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን የትንኮሳ መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የሶማሊያ መንግሥት ከሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ክሶች በተቃራኒ ኢትዮጵያ ወንድም ለሆነው የሶማሊያ...

“በክልላችን የተፈጠረውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሰላም አጀንዳን አስቀድመን በውይይት እና በድርድር ችግሮች እንዲፈቱ እንሠራለን”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሳውቀዋል። በጉባኤው የአስፈጻሚው፣...

በግል ባለሃብቶች የሚለሙ ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎች አሁን ላይ የት ናቸው?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰፊ መሬት፣ በቂ የውኃ ሃብት ክምችት፣ አምራች የሰው ኃይል እና ለምርት ተስማሚ የአየር ንብረት ያላት ኢትዮጵያ ግብርና የሕዝቦቿ የኑሮ መሠረት እና የጀርባ አጥንት እንደኾነ ይነገራል፡፡ "ግብርና ከማምረትም በላይ...

በፈረንሳይ የባቡር ትራንስፖርት ተቋረጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገረ ፈረንሳይ በባቡር ሀዲዶች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የባቡር አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ ይህን ተከትሎም ዛሬ አመሻሽ ላይ የሚጀመረው የፓሪስ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እንደሚዘገይ ነው የሮይተርስ እና...

ጤናን፣ ሰላምን፣ አንድነትን እና ፍቅርን ታሳቢ ያደረገ ስፖርታዊ ውድድር በሀራ ከተማ ተካሄደ።

ወልድያ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በስፖርት እንቅስቃሴ በመተሳሰር ሰላም እና ወንድማማችነትን እንገባ" በሚል መሪ ሃሳብ ስፖርታዊ ውድድር በሀራ ከተማ ተካሂዷል። በሀራ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው ውድድር በከተማዋ ወጣቶች እና በሀገር...