ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያውን የተሳካ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸው ተገልጿል። 👉በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያም የሚከተሉትን 13 ዐበይት አዳዲስ የፖሊሲ ለውጦችን ያካትታል ፦ 1. የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን...

ምሥጋና 🙏

ዛሬ የምናመሠግነው የአትሌቲክስ ጀግናውን አበበ ቢቂላን ነው። 🙏 በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በደብረ ብርሃን አውራጃ ልዩ ስሟ ጃቶ በምትባል ሥፍራ ነሐሴ 30/1925 ዓ.ም ተወለደ 🙏 በታዳጊነቱ ወደ አዲስ አበባ በማቅናት በክብር ዘበኛ በወታደርነት ተቀጠረ። 🙏 በ24...

#ሳምንቱ በታሪክ

ያሳለፍነው ሳምንት ጉልህ የታሪክ ክስተቶች ፦ 1. 'አርበኛው' አቡነ ጴጥሮስ መስዋዕትነትን የተቀበሉበት ልብ ሰባሪ ክስተት ኢትዮጵያዊው የሃይማኖት አባት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፍቼ ከተማ ተወለዱ፡፡ አርበኛው የጵጵስና ስማቸውን ከማግኘታቸው...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ...