የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ፈቃድ እንዲሁም የፈቃድ ዕድሳት አሰጣጥ መመሪያ ወጣ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ፈቃድ እና የፈቃድ ዕድሳት አሰጣጥ መመሪያን አውጥቷል። ሚኒስቴሩ አዲስ ባወጣው መመሪያ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ እና...
ኅብረተሰቡ ከጎርፍ እና ውኃ ሙሌት አደጋዎች ራሱን እንዲጠብቅ መንግሥት አሣሠበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስነበበው የጥንቃቄ መልእክት ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ በአንድ አንድ የሀገራችን አካባቢዎች በደረሱ የመሬት መንሸራተት እና የውኃ ሙሌት ምክንያት የበርካታ ዜጎች ሕይወት...
በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችሉ ተደጋጋሚ ውይይቶች መካሄዳቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ረፋድ ውሎም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መንግሥታቸው...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የግሩፑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን...
“የተሻለ የገበያ ማረጋጋት ሥራን ለመሥራት የንግዱ ማኅበረሰብ አጋዥ ኃይል ሊኾን ይገባል” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር
ደሴ: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን የ2016 ዓ.ም የንግድ ቀን እያከበረ ነው። የኑሮ ዉድነቱን ከማረጋጋት አንጻር በበጀት ዓመቱ የተሠሩ ሥራዎች በመድረኩ...








