“ታዳጊዎች ሀገርን በመውደድ ስሜት ሙሉ ኾነው እንዲያድጉ የመምህራን ሚና ከፍ ያለ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሀገር በሚሰጠው ልዩ የክረምት ወራት የመምህራን ብቃት ማሻሻያ ሥልጠና መክፈቻ ላይ በበይነ መረብ ተሳትፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ታዳጊዎች ሀገርን በመውደድ...
“አሁን የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችሉ አማራጮችን ሁሉ ማየት ይገባል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤው የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከሰዓት በኋላም ቀጥሏል፡፡ ከሰዓት በፊት በነበረው የጉባኤው ውሎ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ፈቃድ እንዲሁም የፈቃድ ዕድሳት አሰጣጥ መመሪያ ወጣ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ፈቃድ እና የፈቃድ ዕድሳት አሰጣጥ መመሪያን አውጥቷል። ሚኒስቴሩ አዲስ ባወጣው መመሪያ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ እና...
ኅብረተሰቡ ከጎርፍ እና ውኃ ሙሌት አደጋዎች ራሱን እንዲጠብቅ መንግሥት አሣሠበ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስነበበው የጥንቃቄ መልእክት ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ በአንድ አንድ የሀገራችን አካባቢዎች በደረሱ የመሬት መንሸራተት እና የውኃ ሙሌት ምክንያት የበርካታ ዜጎች ሕይወት...
በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችሉ ተደጋጋሚ ውይይቶች መካሄዳቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ረፋድ ውሎም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መንግሥታቸው...








