የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመኾን የምታደርገውን ድርድር የሚያፋጥን እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እየተገበረቻቸው ያሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመኾን የምታደገውን ሂደት የሚያፋጥን መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን...
“ፍልሰታ ሕጻናቱ የሚናፍቋት፤ በጉጉት የሚጠብቋት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጉልበታቸው ያልጠና ሕጻናት ይናፍቋታል፤ ርቃ እንደተለየች እናታቸው ይሳሱላታል፤ ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን አከታትለው ተመልሳ እስክትመጣ ድረስ በስስት ይጠብቋታል። አረጋውያን ይጓጉላታል፤ አበው እና እመው በዓታቸውን ዘግተው ሱባኤ ይገቡባታል፣ ስለ ምድር...
ጤና ሚኒስቴር ከ 20 ሚሊዮን ብር በላይ የዓይነት እና ጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ 20 ሚሊዮን ብር በላይ የዓይነት እና ጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራ ከጤና ሚኒስቴር...
ገቢን በመሰብሰብ ረገድ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የገቢዎች ሚኒስትር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ወይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የገቢዎች ሚኒስተር ዓይናለም ንጉሴ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የጉምሩክ ካሚሽነር ደበሌ ቀበታ ተገኝተዋል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ሚኒስቴር...
“በተለያዩ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ እና ምርት በደበቁ 66 የንግድ ድርጅቶች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ እንዳስታወቀው ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ ያላግባብ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ ከ1 ሺህ 200 በላይ ለሚኾኑ የተለያዩ ማኀበረሰብ ክፍሎች የግንዛቤ...








