“ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እንዲኾኑ ማበረታታት እና አጋዥ ፖሊሲዎችን መቅረጽ ያስፈልጋል”ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ወጣቶችን በቴክኖሎጂ ማብቃት ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፉ የወጣቶች ቀን እየተከበረ ነው።
በዓለም ለ24ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ የዓለም ወጣቶች ቀን ሲከበር ወጣቶች ቴክኖሎጂን ተጠቅመው...
በጎንደር ከተማ የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ በፌደራል እና በክልሉ መንግሥት እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ ልማቶችን በከተማዋ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝታቸው የመገጭ ግድብ፣ የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ግንባታ፣ ጥገና እየተደረገለት የሚገኘውን...
ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰዱ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ እና ምርትን የማከማቸት ተግባራት ዙሪያ እየተደረገ ያለው ክትትል እና ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ደ.ር) አስታወቁ። በዛሬው እለት ብቻ...
“በኢትዮጵያ በተለይ በኢነርጂ ዘርፍ የታየው ተስፋ ሰጪ ውጤት ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ነው” የኢራን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሀ ይታገሱ (ዶ.ር ) በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር አሊ አክባርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ጥንታዊ ሀገራት ያላቸውን የረጅም ጊዜ የጠበቀ...
ብቃት ያለው የሰው ኃይል ለማፍራት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የሙያ ብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሙያ ብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ውይይት አካሂዷል። የ2017 በጀት ዓመት እቅድም ቀርቦ ውይይት ተደርጓል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ የሽዋስ...








