“ከሥራ ውጭ ህልማችንን የምንፈታበት ሌላ መንገድ ስለሌለን የፖለቲካ ዕሳቤያችን ሥራ ብቻ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው “ሲሲሲሲ” ጋር በአጋርነት የሚገነባው የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በከተማ ውስጥ አዲስ ከተማን የመገንባት ያህል ግዙፍ ፕሮጀክት ነው ተብሏል፡፡ ፕሮጀክቱ በውስጡ ትላልቅ ሞሎችን፣ የመኖሪያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የአዲስ ቱመሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ቱመሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት ዛሬ መጀመሩ ተገልጿል። በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው CCCC ጋር በአጋርነት የሚገነባው የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን...

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር የዘንድሮ ማዳበሪያ ማጓጓዝ ሥራ ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር የ2016 ዓ.ም የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ሥራውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ 266 ሺህ 770 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ በ103 ባቡሮች በማጓጓዝ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ የተሻለ...

6 ነጥብ 9 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ማቀዱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 የትምህርት ዘመን 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ ባለፉት አምስት ዓመታት ተከታታይ የትምህርት ተሳትፎ ውስንነት ተስተውሏል ብለዋል የአማራ...

“የግብርናችንን እምቅ አቅም እና ጸጋ እንጠቀም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የምታስተናግደውን ሀገር አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም እና አውደ ርዕይን አስጀምረዋል፡፡ ፎረሙ በትብብር የመሥራት አድማሳችንን ለማስፋት እና በግብርናው ዘርፍ ያለንን ፀጋ አውጥተን...