ተደራሽ እና ቀልጣፋ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሥራ ጉብኝት ማድረጉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተገልጋዮችን እንግልት ለመቅረፍ የሚያስችል የዳኝነት አገልግሎትን ለማረጋገጥ ያለመ የሥራ ጉብኝት ማካሄዱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ...

ግብር ከፋዮች ለአላስፈላጊ ቅጣት እና መጉላላት እንዳይዳረጉ ሕጉን ተከትለው በወቅቱ ግብራቸውን እንዲከፍሉ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ዙሪያ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፍቅረማርያም ደጀኔ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሻሻያ አዋጅ...

“በአጣየ ከተማ የተጀመረው የሰላም ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁላችንም በጋራ እንድንሠራ ጥሪየን አቀርባለሁ” አሕመዲን ሙሐመድ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የምትገኘውን የአጣየ ከተማ ጎብኝተዋል። ባለፉት ዓመታት...

በጥራት ተወዳዳሪ የኾኑ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ለማምረት እየሠራ እንደሚገኝ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ወጭዎችን ለመቀነስ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ማምረት እንዳለባት ይታመናል፡፡ በሂደቱም በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች ጥራታቸውን አሳድገው በማኀበረሰቡ ዘንድ ተመራጭ እና ተወዳጅ እንዲኾኑ መሥራት ያስፈልጋል፡፡ በምክትል ከንቲባ...

አንድነት እና አብሮነት የሚያጠናክሩ ሥራዎች ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የተመራ ልዑክ በደሴ ከተማ የችግኝ ተከላ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አካሂዷል፡፡ አንጋፋ እና ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ...