ከሕግ ውጭ የትምህርት ክፍያ ጭማሪ አድርገው የነበሩ 26 ትምህርት ቤቶች ማስተካከያ ማድረጋቸውን የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማስተካከያ ያላደረጉት ቀሪ ሁለት ትምህርት ቤቶች የሕግ አግባቡን ተከትሎ እንዲያስተካክሎ እንደሚደረግ ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
የባሕር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ አከፋፈል ራሱን የቻለ ሕግ...
200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል አገኙ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና ለ200 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታውቃለች፡፡ የቻይና መንግሥት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ባመቻቸው ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ከኾኑ 200 ተማሪዎች ውስጥ ለ23 ተማሪዎች በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የሽኝት...
“በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙት የመንገድ ልማቶች የከተማዋን ገጽታ የሚያሻሽሉ ናቸው” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በፈተናዎች ውስጥም ኾኖ የተለያዩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት በ63 ሚሊዮን...
“ኑ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በጋራ እናክብር” የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በነሐሴ እና በጳጉሜን የሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ምክትል ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ ሃይማኖታዊ...
በባሕር ዳር ከተማ በ2016 በጀት ዓመት ከ41 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ መሠረተ ልማት ተገንብቶ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የሥራ አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የተገኙት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንዳሉት ክልሉን ለማፍረስ...








