የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አዲስ ድረ ገጽ አስተዋወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የባሕል እና ቱሪዝም ሥራዎችን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል አዲስ ድረ ገጽ አልምቶ አስተዋውቋል፡፡ አዲስ የተዋወቀው ድረገጽ (AmharaTourism.gov.e) የሚል ነው። አዲስ የተዋወቀው ድረ...
“የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በየደረጃው ያሉ የአመራር መዋቅሮች በጋራ ሊሠሩ ይገባል” የደሴ ከተማ አሥተዳደር...
ደሴ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ በ2016...
በ132 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነቡ ትምህርት ቤቶችን ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ዝግጁ ማድረግ መቻሉን የባሕር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 የትምህርት ዘመን ትምህር ለመጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ከቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውስጥ የትምህርት ቤቶችን ገጽታ ማሻሻል አንዱ ተግባር ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ የጎርደማ አንደኛ...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የወባ ሥርጭት መቀነስ ካልተቻለ በመስከረም እና ጥቅምት ወራት ላይ ከባድ የኾነ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ገልጿል። ከሐምሌ ወር ጀምሮ በየሳምንቱ ከ41 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ እንደሚያዙም ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።
በኢንስቲትዩት...
ከሕግ ውጭ የትምህርት ክፍያ ጭማሪ አድርገው የነበሩ 26 ትምህርት ቤቶች ማስተካከያ ማድረጋቸውን የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማስተካከያ ያላደረጉት ቀሪ ሁለት ትምህርት ቤቶች የሕግ አግባቡን ተከትሎ እንዲያስተካክሎ እንደሚደረግ ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
የባሕር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ኃይለማርያም እሸቴ የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ አከፋፈል ራሱን የቻለ ሕግ...








