“ምንዳውም እዳው በእጃችን ነው፤ እዳውን የመቀነስ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ኀላፊነት ተጥሎብናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች ደረጃ የሚካሄደውን የ2016 እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅን አስጀምረዋል፡፡
ባለፈው ሳምንት የ2016 ክልላዊ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ...
በተለያየ ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን በፅናት መታገል እና ማረም ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የምሥራቅ ጎጃም...
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደጀን ከተማ ተካሂዷል።
ዞኑ በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራትን በደጀን ከተማ...
“የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች ያሳዩት ተነሳሽነት እና ቁርጠኝነት አበረታች ነው” የሕዝብ እንደራሴው...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሠብሣቢ አስቻለ አላምሬ ምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ ባዘጋጀው ዞናዊ የአፈፃፀም ግምገማ እና የዕቅድ ትውውቅ...
ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ዕውቅና ሰጣቸው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር፣ በደቡብ አፍሪካ የ15 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ቆይቷል።
በየሦስት ዓመቱ የሚካሄደው ይኽ ጉባኤ በዘንድሮው ጉባኤው ላይ ከ3ሺህ 200 በላይ የምርምር...
በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ገበያ ፍላጎት እንዳለ እና ይህንን ታሳቢ ያደረገ ሥራ እየተሠራ እንደኾነ የሥራ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በዘርፉ የተደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የዜጎችን መብት፣ ደኅንነት እና ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ...








