የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራምን በማስቀጠል በ2017 የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሠራ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...

ደሴ: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ''ትምህርት ለትውልድ'' የንቅናቄ መድረክን ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም በ2016 የትምህርት ዘመን የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት የተደረገው ጥረት መልካም እንደነበር አንስተዋል። የከተማ አሥተዳደሩ...

“የፀጥታ መዋቅሩ በአስተማማኝ ቁመና ላይ ስለሚገኝ ባሕር ዳር ላይ የሚፈጠር ነገር አይኖርም” አቶ ደሳለኝ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ደሳለኝ ጣሰው በችግር ውስጥም ኾነን ሰላም እና...

በሰቆጣ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ሰቆጣ: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ከአረንጓዴ አሻራ ጎን ለጎን የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ እና...

“ምንዳውም እዳው በእጃችን ነው፤ እዳውን የመቀነስ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ኀላፊነት ተጥሎብናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች ደረጃ የሚካሄደውን የ2016 እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅን አስጀምረዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የ2016 ክልላዊ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ...

በተለያየ ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን በፅናት መታገል እና ማረም ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የምሥራቅ ጎጃም...

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደጀን ከተማ ተካሂዷል። ዞኑ በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራትን በደጀን ከተማ...