“በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የተፈጠረ የጸጥታ ችግር የለም” የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም አየር የሚኮሰኩሳቸው፣ ልማት እና የሕዝብ መረጋጋት እረፍት የሚነሳቸው፣ በወገን ሰላም ማጣትን ሀሴት የሚያደርጉ "በበሬ ወለደ" የውሸት ጋጋታ ጦር አውርድ ባይ የማኅበራዊ ሚዲያ አወናባጅ ሴረኞች አማካኝነት በክልላችን መዲና...

“የክልሉ የጸጥታ ኃይል ከፌዴራል የጸጥታ ኃይል ጋር በመኾን አካባቢውን ለመጠበቅ እና ወታደራዊ እርምጃ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ክልሉ አንድ ዓመት በሞላው የሰላም እጦት ውስጥ መቆየቱን አንስተዋል፡፡ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም...

“ጭር ሲል አልወድም ለማን ይበጃል?”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም ፀጥታ ቢሮ በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሰሞኑን በክልላችን አንዳንድ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የአመፅ ጥሪ እና የጦርነት...

“ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ልንሠራ ይገባል” ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል። በመድረኩ የከተማ ሥተዳደሩ ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ በ2016 ዓ.ም የተከሰተው የሰላም እጦት በልማት እና በመልካም...

“የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን እየሠራን ሰላምን ማስጠበቅም አንዱ ተግባር መኾን አለበት” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ጎንደር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር የአፈጻጸም እና የ2017 ዓ.ም ዕቅድን ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ...