“በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሰው ተኮር ሥራዎች እየተሠሩ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በክረምት በጎ ፈቃድ እየተሠሩ ያሉ...

“የአማራ ክልል የ25 ዓመታት ዕቅድ ለመሪዎች ብቻ ሳይኾን ለሁሉም የክልሉ ሕዝብ እንደየደረጃው ለቀጣዮቹ ስድስት...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት (2018 እስከ 2042 ዓ.ም) "የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ የልማት ዕቅድ" እና የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ በፌዴራል ደረጃ ካሉ የአማራ ተወላጅ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር...

3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር ለመሠብሠብ እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው የግብር ዘመን 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር ለመሠብሠብ አቅዶ አየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል። በክልል ደረጃ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በግብር አሠባሠብ ሂደቱ ላይ ጫና...

“ከሰላም ሥራችን ጎን ለጎን ሕዝቡ አጥብቆ የሚሻውን የልማት ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እንሠራለን” የምዕራብ ጎጃም...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የዞን፣የወረዳና የከተማ አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ የሥራ ኃላፊዎች የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2017 ዕቅድ የውውይት መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የፍኖተ ሰላም...

“ክልሉ ካጋጠመው ቀውስ በፍጥነት ለመውጣት የቁጭት እቅድ አዘጋጅቷል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 በጀት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቅቋል። በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ...