“የፍትሕ ሥርዓቱን አገልግሎት አሰጣጥ ለማቀላጠፍ ተቋማቱን በቴክኖሎጂ ማጠናከር ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አሠራሩን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከክልሉ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እና ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት አድርጓል።
የአማራ...
ከአዘዞ- አርበኞች አደባባይ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኃላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) እንደገለፁት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ 12 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ርዝመት ያለው ነው። የግንባታ ሥራው በራማ ኮንስትራክሽን ተቋራጭ ድርጅት ተይዞ የነበረ ቢኾንም...
በፀጥታ ችግር የቆሙ የልማት ጉድለቶችን የሚሞላ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የ2017 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በፍኖተሰላም ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ አበባው...
የደብረ ማርቆስ ከተማን በሚመለከት የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች ምክንያት በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ሲታወኩ ይስተዋላል፡፡
ከምንም በላይ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ እስትንፋሳቸው በኾኑት ከተሞች የእንቅስቃሴ መዘጋት የሚፈጥረው ጉዳት ዘርፈ ብዙ...
“በትምህርቱ ዘርፍ የገጠመንን ስብራት ለመጠገን በጋራ እና በትብብር መሥራት ይኖርብናል ” የደቡብ ወሎ ዞን...
ደሴ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የተማሪ ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የሕዝብ ተወካዮች በተገኙበት በደሴ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ...








