በኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ላይ የሚደርሰውን ሥርቆት በመከላከል ረገድ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቶል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ በ2016 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች የተሠሩ ሥራዎች ውጤት እንደተመዘገበባቸው ገልጸዋል፡፡ በ2016...

የአዲስ አበባ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ በተለያዩ ደረጃዎች እና የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ በስሩ በሚገኙ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች በተለያዩ ደረጃዎች እና የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በተማሪዎቹ የምረቃ ሥነ ስርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት...

የቅድስት ማርያም የእርገት (ሻደይ) በዓል በሰላም እና በፍቅር እንዲከበር ብጹዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ተከብሯል። የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ፣ የዋግ ኽምራ ሀገረ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት፦

ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በክልላችን በአንድ ጀምበር 285 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል፡፡ የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር የሁሉንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ፣ ትውልድ ተሻጋሪ እና ምንዳ አመንጭ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም በዚህ ታላቅ መርሐ ግብር ላይ...

የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የሰሜን ወሎ ዞን፣ የደሴ፣ የኮምቦልቻ እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በቀጣናው ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ እና በቀጣይ የትኩረት...