ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለሻደይ፣ አሸንድየና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ለሚከበሩት ለሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓላት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
የርእሰ መሥተዳድሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው...
በ2017 በጀት ዓመት 200 ሺህ የሚጠጉ ወጣቶችን በኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና አተገባበር ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አማካኝነት በተዘጋጀው ውይይት የክልል ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊዎች እና የአይሲቲ ባለሙያዎች...
“የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ ለሀገራችን የእድገት ጉዞ ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት አካሂዷል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስብሰባው ተገኝተው የምክር ቤቱን አጠቃላይ የሥራ ክንውን እና...
ሻደይ መቼ እና እንዴት ተጀመረ?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ ታሪክ በዋግ እና በላስታ፤ በራያ እና ቆቦ አካባቢ የበዓሉ ታሪካዊ አጀማመር በማስመልከት በቀሳውስት ዘንድ በስፋት የሚነገርለት በዓል ነው፡፡ ታሪኩም ከድንግል ማርያም ገድላት ጋር የተያያዘ እንደኾነ ይወሳል፡፡ የሻደይ...
የዊንዶውስ 11 ዝማኔ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኦፐሬቴንግ ሲስተም (OS) የኮምፒዩተርን ሀርድዌር እና ሶፍትዌሮችን የሚያሥተዳድርልን ሲኾን በስፋት የምናውቃቸው ዓይነቶች ደግሞ አንድሮይድ፣ ዊንዶውስ፣ ማክ እና ሊኑክስ ናቸው፡፡ ዊንዶውስ በማይክሮሶፍት ኩባንያ ተመርቶ የሚቀርብ ሲሆን በዓለማችን አብዛኞቹ ኮምፒውተሮች ላይ...








