የወልቃይት እና የራያ የማንነት ጥያቄዎችን ለመፍታት እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክርቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በአንደኛ መደበኛ ሥብሠባው በስምንት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
በዚህም የ2017 ዓ.ም የማንነት አሥተዳደር ወሰን እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቡ ወረዳ በረዶ እና ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ከባድ ዝናብ ጉዳት አደረሰ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቡ ወረዳ በረዶ እና ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ እና መሬት መንሸራተት 955 ሄክታር ማሳ በሸፈነ ሰብል ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ገልጿል።...
“የሻደይ በዓልን ስናከብር በችግሮች ውስጥ ኾነን ስለኾነ በዓሉ ሰላምን በሚያመጣ እና ኢኮኖሚን በሚያነቃቃ መንገድ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ውብ ባሕል የኾነው የሻደይ በዓል በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ተመልምለው በመጡ የሻደይ ተጫዋቾች፣ ባሕሉን በሚያጎለብት እና ታሪኩን በሚመጥን አቀራረብ በሰቆጣ ከተማ በድምቀት እተከበረ...
“ከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ በሀገር ውስጥም ኾነ በዓለም-አቀፍ የጠዋት በረራዎቻችን ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል” የኢትዮጵያ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከለሊቱ 9 ሰዓት ጀምሮ በነበረው ከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት አብዛኞቹ ወደ አዲስ አበባ ሲያቀኑ...
“የተጠበቀ ውበት፤ የማይናወጥ ማንነት ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘመናት የተጠበቀ ውበት፣ ለዘመናት የቆዬ እሴት፣ ለዘመናት ያልተናወጠ ማንነት፣ የጸና ሃይማኖት፡፡ ውበት ያለ ማቋረጥ እንደ ዥረት ይፈስሳል፣ ባሕል ሳይበረዝ ከልጅ ልጅ ይወራረሳል፡፡ እሴት ከእነ ክብሩ እንደ ካባ...








