ከሰብል ልማት ከ19 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በዞኑ በ2016 /2017 የምርት ዘመን 539 ሺህ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈን መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በምርት ዘመኑ በዘር ከተሸፈነው መሬት 19 ነጥብ 9 ሚሊዮን...

“ብሔራዊ ሰንደቃችንን ማክበር ማለት ለሀገራቸው ሲሉ ለተዋደቁ ጀግኖች ክብር መስጠት ነው” አቶ አደም...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የሰንደቅ አላማ ቀን በፓርቲው ቅጥር ግቢ ሲከበር ለጀግኖች ተገቢውን ክብር...

“ሰንደቅ ዓላማችን ኅብረብሔራዊ አንድነታችን አጣምሮ የያዘ የማንነታችን የጋራ ምልክት ነው” ርእሰ መሥተዳድር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)“ስንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል። በአማራ ክልልም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በልዩ ልዩ ሥርዓቶች ተከብሯል።...

ችግሮች ያልበገሩት የቀለም ቀንድ!

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬ ከተማ እና አካባቢው በተደጋጋሚ ሲከሰቱ የነበሩ የሰላም እጦቶች ዘርፈ ብዙ አሉታዊ ተፅዕኖዎችን ሲያሳድሩ ቆይተዋል፡፡ የሰላም እጦቱ ጫና ካሳደረባቸው ተቋማት መካከል የትምህርት ዘርፉ ተጠቃሽ ነው፡፡ የሰላም እጦቱ ከፈተናቸው...

“የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ከማክበር ባለፈ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት መሥራት ከዚህ ትውልድ ይጠበቃል”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ሃሳብ በአማራ ክልል የሰንደቅ ዓላማ ቀን ለ17ኛ ጊዜ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተከብሯል። የሰንደቅ ዓላማ ቀን በየዓመቱ...