የጤና አገልግሎቶች ያለ ምንም መስተጓጎል እና ክልከላ ለክልሉ ሕዝብ ተደራሸ በማድረግ ሰብዓዊ ቀውስን መቀነስ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጅ ፎረም እየተካሄደ ነው። ፎረሙን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው። በስትራቴጅክ...
ሽብርተኝነትን መዋጋትን ዓላማው ያደረገ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሕጉሪቱ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፤ ለሁለንተናዊ ጸጥታና ሰላም!” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ቀናት ይቆያል። በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተጀመረው ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ምክትል...
የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ። ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል።
አዲሱ...
ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ደባርቅ: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከመደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ ጎን ለጎን ተማሪዎችን የመመዝገብ እና ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ መመዝገብ ከነበረባቸው 336 ሺህ 502 ተማሪዎች መካከል...
የመንግሥት ሠራተኞች ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ሰላም እንዲሰፍን ለሚደረገው የሕግ ማስከበር ጥረት ከመንግሥት ጎን...
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ሰላም እንዲሰፍን ለሚደረገው የሕግ ማስከበር እንቅስቃሴ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ የምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር መንግሥት ሠራተኞች ገልጸዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት የመጀመሪያው የመንግሥት ሥራ...








