የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ሁሉም ተማሪዎቻችን የዩኒቨርሲ መግቢያ ውጤት አስመዘገቡ።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2016 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ ፈተናውን ከወሰዱ 33 ተማሪዎች መካከል 27 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።...
የኦፓል ማዕድን በሕግ እና መመሪያ ተቃኝቶ እንዲሠራ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ፣ ለጌጣጌጥ እና ለኮንስትራክሽን ሥራዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ ማዕድናት ይገኛሉ፡፡ ሲሊካ ሳንድ፣ ጅፕሰም፣ ብረት፣ ኦፓል፣ ወርቅ እና ሌሎችም በክልሉ ከሚገኙ ማዕድናት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው፡፡
ከእነዚህ ማዕድናት መካከል ከቅርብ ጊዜ...
ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ደሴ አድባሯን አጣች፤ ብዝኅ ሕይዎት ጠባቂያቸውን እና ተንከባካቢያቸውን ተነጠቁ፤ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
የሁሉ አባት፣ የሁሉ አለቃ፣ የሁሉ መካሪ፣ የሁሉ ዘካሪ፣ የሀገር ምሰሶ፣ የቤተ...
የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሠረተ።
የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና ትምህርትን ለማስተዋወቅ ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡
በመክፈቻ...
“የጤና ተቋማት ነጻነት መከበር፤ የባለሙያዎችም ደኅንነት መጠበቅ አለበት” ታፈረ መላኩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን ያዘገጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው፡፡ የፎረሙ ጸሐፊ...








