የክልሉ ሰላም እና ደኅንነት እንዲጠበቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የደባርቅ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡

ደባርቅ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ከመንግሥት ሠራተኞች እና አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ በውይይቱ ተገኝተው በዚህ ወቅት በተለይም ክልላዊ...

መሪዎች አህጉራዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)አፍሪካ በዓለም አቀፋዊ መድረኮች እና በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ጉልህ ተዋናይ እንድትኾን አህጉራዊ ስትራቴጅካዊ ውይይት እና የጋራ ውሳኔ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገልጸዋል። የአህጉሪቱ መሪዎች የፖሊሲ...

“ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ፈጥኖ በመሻገር ሁለንተናዊ ልማትን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት አብሮነት፣ አዲስ ሃሳብና ብሩህ ተስፋ ለብልፅግናችን ቁልፍ መሠረቶች ናቸው ነው...

በባሕርዳር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ፡፡ ነዳጁ በሕገ-ወጥ መንገድ ከማደያዎች በሌሊት ተቀድቶ ሲወጣ በተደረገ ክትትል ከነተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ መያዙን...

“ብዙዎችን የለወጠው ቅመማ ቅመም”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅመማ ቅመም ብዙዎችን አርሶ አደሮች ወደ ባለሃብትነት ማማ አሸጋግሯል። ለሀገሪቱም የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ከፍተኛ ድርሻ አለው። ቅመማ ቅመም በአማራ ክልል በስፋት ከሚለማባቸው አከባቢዎች ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንዱ ነው፡፡ በ2016/17...