የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ እና የዐይን ቆብ ፀጉር መቀልበስ ቀዶ ሕክምና እንደሚሰጥ አስታውቋል። በፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ኦፕቶሜትሪስት...

“ማኅበረሰቡን የሰላም ባለቤት በማድረግ ዘላቂ ሰላም እና ደኅንነትን ማስጠበቅ ይቻላል” የጎንደር ከተማ ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፋሲል ክፍለ ከተማ ከብሎክ መሪዎች፣ የእድር እና ጀምያ አባላት ጋር የጎንደርን ሰላም በማስጠበቅ ዙሪያ የጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ያወጣውን...

“ ዘመንን ያሳመሩ፤ በፍቅር የኖሩ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ዘመንን አሳምረዋል፤ በፍቅር ኖረዋል፣ በአንደበታቸው መልካምን ነገር ተናግረዋል፣ በዘመናቸው ያለ ረፍት በጽናት አገልግለዋል፣ ትህትናን ሰብከዋል፣ አንድነትን አስተምረዋል፣ ፍቅርንም ኖረዋል፤ አሁን ደግሞ ሩጫቸውን ጨርሰው ወደ ማይቀረው ዓለም ሄደዋል፡፡ ሁሉም በስስት...

የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ እንደሚከናወን የቀብር አሥፈፃሚ ኮሚቴው ገለጸ።

ደሴ: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብዕ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ቅዳሜ በሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና በአቡነ እየሱስ ሞአ አንድነት ገዳም እንደሚከናወን የቀብር አሥፈፃሚ ኮሚቴው ገልጿል። በተለያዩ አድባራት በሃይማኖታዊ አስተምህሮ፣ አንድነትን በማስተማር እንዲሁም...

ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን የፈተነው የብድር አቅርቦት።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡባዊ ሰሃራ የሚገኙ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ እንቅስቃሴያቸውን ለማሳደግ የሚያስችላቸው የብድር አቅርቦት እየፈተናቸው መኾኑን አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል። በቀጠናው የሚገኙ እና በዘርፉ የተሰማሩ ሴቶች የፋይናንስ፣ የመሥሪያ ቦታ እና የቴክኖሎጂ...