መምህር የሰላም ሚናው የጎላ በመኾኑ ይህን ታሳቢ አድርጎ መሥራት እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጋር በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በሰላም ውይይቱ የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአሥተዳደር ሠራተኞች እና በየደረጃው ያሉ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ተገኝተው ሃሳባቸውን ገልጸዋል። በውይይቱ የተሳተፉ መምህራን...

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ።

ደሴ ፡ ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተመራቂ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተመራቂ ወላጆች ተገኝተዋል። በኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ምክትል ሳይንቲፊክ ዳይሬክቴተር ሀብታሙ መሐመድ (ዶ.ር) "ተመራቂዎች...

እስከ አሁን የተመዘገቡ ተማሪዎች 31 በመቶ ገደማ መኾናቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ መደረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ከዞን የትምህርት መምሪያ ኀላፊዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የአማራ ክልል ትምህርት...

ሀገር የሚያፈርስ ሃሳብ እና የፖለቲካ አካሄድ ሊወገድ እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን...

ደባርቅ: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደባርቅ ከተማ ከመምህራን እና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ። በምክክር ሂደቱ የዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው...

“አንድ ካልኾን ያሰብናቸውን አናሳካም፤ የክልሉን የሰላም እጦትም መፍታትም አንችልም” ሠልጣኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፤ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡ መሪዎቹ በሥልጠና ቆይታቸው ለቀጣይ ሥራዎቻቸው ተነሳሽነትን እና ቁርጠኝነትን የሚጨምሩ ሃሳቦችን እንዳገኙባቸው ነው የተናገሩት፡፡...