“ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮች ገዝተን ለአርሶ አደሮች አስረክበናል” የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምርት እና ምርታማነትን በመጨመር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ግብርናን ወደ ሜካናይዜሽን እርሻ ማሸጋገር አማራጭ የሌለው ቀዳሚ የግብርና ልማት ተግባር መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ መልካሙ አለኸኝ...
“መንግሥት በወሰደው የሰላም ቁርጠኝነት እና በሕዝቡ ትብብር የተገኘውን ሰላም ዘላቂነት ለማረጋገጥ የሁላችንም ኀላፊነት ሊኾን...
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በደጀን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ የሰላምን ዋጋ በመገንዘብ የባለፈው ችግር እንዳይደገም የሚያደርገውን...
የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል በጋራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የጋዝጊብላ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተናገሩ።
ሰቆጣ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ወደነበረበት ለመመለስ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። ሕዝቡም ለሰላም ያለውን ቁርጠኛነት እየገለጸ ይገኛል። ዛሬም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም...
በመስኖ ልማት ከ4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት አቅዶ እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በመስኖ ልማት በዘር ከሚሸፈነው 29 ሺህ ሄክታር መሬት ውስጥ ከ4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ...
በደቡብ ወሎ ዞን ሃርቡ ከተማ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
ደሴ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በደቡብ ወሎ ዞን ሃርቡ ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ ከከተማዋ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወጣቶች እንዲኹም የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ...








