“ያጣነውን ሠላም ለመመለስ ከመቸውም ጊዜ በላይ በጋራ መነጋገርና መወያየት ይጠበቅብናል” አቶ ደጀን አከለ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር እና የላይ ጋይንት ወረዳ አሥተዳደር "ሠላም ለሁሉም ሁሉም ለሠላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ፣ ሕዝባዊና ወቅታዊ የሠላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡
የነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...
“ችግሮችን በንግግር በመፍታት በልማት ሥራዎች ላይ ማተኮር ይገባል” ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር...
የሕዝቡን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ታስቦ በመሠራቱ በክልሉ የተሻለ ምርት እንደሚገኝ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ እና ወረኢሉ ወረዳዎች በኩታገጠም የለማ የስንዴ ሰብልን በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሚመራ የክልል እና የዞን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ ጎብኝቷል። በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ...
ሰላምን ሊያስከብር የሚችለው የሰላሙ ባለቤት ማኅበረሰቡ እንደኾነ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ደሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ በከተማው ሰላምን የሚያረጋግጡ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው ያሉት በብልጽግና ፓርቲ የኮምቦልቻ...
“የተዋረድ ምክር ቤቶች ሕግ እና አሠራሮች እንዲከበሩና ሰላም እንዲሰፍን አሥፈጻሚውን አካል ክትትል እና ቁጥጥር...
ደብረታቦር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እና የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ ክንውን በደቡብ ጎንደር ዞን ከሚገኙ የከተማ እና የወረዳ ምክር ቤቶች ጋር በደብረ ታቦር ከተማ አካሂዷል።...








