በአማራ ክልል ከ488 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች በቡና ልማት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም ከ133 ሺህ ኩንታል በላይ የቡና ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በ2017 በጀት ዓመት ትኩረት ከተሰጣቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ የቡና ልማት አንዱ ነው። አርሶ አደሮችም ቅድመ ዝግጅት...

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አጓጊ ኾኖ ቀጥሏል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለምን ትኩረት የሳበው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤቱ አጓጊ ኾኖ እንደቀጠለ ነው። ውጤቱ በፍጥነት ተለዋዋጭ ቢኾንም በምርጫው እስካሁን ድረስ ዶናልድ ትራምፕ በ230 ለ210 በኾነ ውጤት ካማላ ሀሪስን እየመሩ ነው። ትራምፕ በ23...

“የሕዝብን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሠራ ነው ” አቶ እንድሪስ አብዱ

ከሚሴ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነቡ የተለያዩ መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ፕሮጀክቶቹ በዓለም ባንክ እና በመደበኛ ገቢ የተገነቡ ሲኾን ተገንብተው ለአገልግሎት...

በሰሜን ሸዋ ዞን የሰፈነው ሰላም በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናከሮ መቀጠሉ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ የመንግሥት ሠራተኞች የተሳተፉበት የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል...

በክልሉ የተከሰተው ሰላምን የሚያውክ እንቅስቃሴ የአማራን ሕዝብ የማይመጥን እና ሊታረም የሚገባው አካሄድ መኾኑን የዳባት...

ጎንደር፡ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከዳባት ከተማ ማኀበረሰብ ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ በየደረጃው ያሉ የመንግሥት ኀላፊዎች እና የከተማው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ተሳታፊዎች የተለያዩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን እና የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮችን አንስተው...