ተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በዘላቂነት በማጽናት በሙሉ አቅም ወደ ልማት መግባት እንደሚያስፈልግ እንድሪስ አብዱ አሳሰቡ።

ከሚሴ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም በዘላቂነት በማጽናት በሙሉ አቅም ወደ ልማት መግባት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ አሳስበዋል። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማ በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ...

የኮሎምቢያ ዋና ከተማ ቦጎታ የቀድሞ ከንቲባ የባሕርዳርን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኮሎምቢያ ዋና ከተማ ቦጎታ የቀድሞ ከንቲባ እና ለከተሞች ዕድገት እና ስማርት ሲቲ መረጋገጥ የገንዘብ እና መሰል ድጋፍ በማድረግ በቀዳሚነት የሚጠቀሰው የቢግዊንስ ፕሮጀክት አስተባባሪ ኤንሪክ ፔናሎሳ የባሕርዳር የኮሪደር ልማት ሥራን...

ዜጎች ከተረጅነት እንዲወጡ እና በቋሚ የሥራ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚያስችል የሙያ ሥልጠና እየተሠጠ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከአሜሪካ መንግሥት በሚገኝ ድጋፍ እና በመንግሥት በሚደጎም የገንዘብ ምንጭ የምግም ዋስትና እና ሴፍቲኔት ተጠቃሚ ከኾኑ ከተሞች ውስጥ ደብረ ማርቆስ ከተማ አንዷ ናት። በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችን በዚሁ የምግብ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ መልእክቱን አጋርተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ...

“17 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሃብቶችን ፈቃድ በመስጠት ወደ ሥራ ማስገባት ተችሏል” የሰሜን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከፍተኛ ሃብት ያስመዘገቡ ባለሃብቶችን ፈቃድ በመስጠት ወደ ሥራ እንዲገቡ ማድረጉን የሰሜን ወሎ ዞን ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል፡፡ ሰሜን ወሎ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ የተጎዳ...