በኢንዱስትሪ ዘርፉ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ከሰተ...
በባሕር ዳር ከተማ የጸጥታ ኃይሉ እና ሕዝቡ ተቀናጅተው በመሥራታቸው የከተማዋ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም የፖሊስ መምሪያ ኃላፊዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ እየተወሰዱ በሚገኙ ሕግ የማስከበር እርምጃዎች የከተማዋ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱ ተመላክቷል። የሰለም እና ጸጥታ መምሪያ...
“ኅብረተሰቡን በቀናነት በማገልገል ችግሮችን ለመፍታት መነሳሳት ያስፈልጋል” የመንግሥት ሠራተኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ''የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለብልጽግና ፓርቲ አባል የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና እየሰጠ ነው። በሰላም፣ በልማት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ እና በመልካም...
በአረንጓዴ ዓሻራ መርሃ ግብር ሥራዎች አማካኝነት በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በጉባኤው መቅረቡን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የ’World Without Hunger’ ጉባኤን ስናጠናቅቅ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሠግናለሁ ብለዋል።...
“ማኅበረሰቡን በተሻለ አቅም ለማገልገል ዝግጁ ነን” ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና መሪዎች
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የህልም ጉልበት ለእመርታዊ ለውጥ በሚል መሪ መልዕክት ለደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና መሪዎች ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ለሚገኙ የብልጽግና...








