አርሶ አደሮች በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚያከማቹት የምርት ደረሰኝ ብድር እየተመቻቸላቸው መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮች በመጋዘን በሚያስቀምጡት ምርት በሚሰጣቸው ደረሰኝ ብድር መውሰድ በሚችሉበት ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ ውይይት ተካሂዷል። አርሶ አደሮች ያመረቱት ምርት በገበያ ላይ ዋጋው በቀነሰ ወቅት ምርታቸው እንዳይበላሽ ከኢትዮጵያ ምርት...

“ዓለም አቀፋዊ እና ቀጠናዊ ኹኔታወችን ለመረዳት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዎች ወሣኝ ናቸው” የመንግሥት ሠራተኞች

ደባርቅ : ጥቅምት 28/2017 ዓ/ም (አሚኮ) በዞኑ "የኽልም ጉልበት ለእመርታዊ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በመምሪያው ለሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አባላት ሥልጠና ተሰጥቷል። የሥልጠናው ተሳታፊዎች እንደገለጹት "ዓለም አቀፋዊ እና ቀጠናዊ ኹኔታወችን ለመረዳት ተከታታይነት ያላቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዎች...

“ምርት ማምረት ዕድገት ብቻ ሳይኾን ሉዓላዊነትን የማስከበር ጉዳይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ ሰብልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

በኢንዱስትሪ ዘርፉ ሰፊ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ከሰተ...

በባሕር ዳር ከተማ የጸጥታ ኃይሉ እና ሕዝቡ ተቀናጅተው በመሥራታቸው የከተማዋ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም የፖሊስ መምሪያ ኃላፊዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ እየተወሰዱ በሚገኙ ሕግ የማስከበር እርምጃዎች የከተማዋ የሰላም ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱ ተመላክቷል። የሰለም እና ጸጥታ መምሪያ...