በመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንዳስታወቁት ዛሬ የመንግሥት አግልግሎትና አሥተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎችን መጎብኘታቸውን ጠቁመዋል።...

ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ በሚኾን ወጭ የተገነባ ሸድ ለተጠቃሚ መተላለፉን የእንጅባራ ከተማ...

እንጅባራ: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ560 በላይ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ላለፉት አራት ዓመታት ገደማ በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በመታቀፍ በተለያዩ ዘላቂ የሃብት ማስገኛ ሥራዎች ሲሳተፉ ቆይተዋል። የከተማ ጽዳት፣ የአረንጓዴ ልማት፣...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥትን የእድሳት ሥራ እየተመለከቱ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ እየተዘዋወሩ የተለያዩ ልማቶችን የሥራ እንቅስቃሴ በመመልከት ላይ ናቸው ። ዛሬ ጠዋት የመገጭ መሥኖ ፕሮጀክትን በተቋራጭነት ከሚሠራው ቢአይካ ባለቤት አቶ ካሳሁን ምስጋናው ጋር በኾን...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭን መስኖ ግድብ ፕሮጄክት እየተመለከቱ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭን መስኖ ግድብ ፕሮጄክት የግንባታ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ የፕሮጀክቱን ተቋራጭ ባለሃብቶችን ጨምረው በጎንንደር ከተማ በመገኘት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ምልከታ ነው እያደረጉ...

የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት መደረጉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የግሪሳ ወፍን ለመከላከል ከ190 ሄክታር በላይ በሚሸፍኑ ዘጠኝ የወፍ ማደሪያዎች ላይ የኬሚካል ርጭት መደረጉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። ተዛማች ድንበር ተሻጋሪ እየተባሉ ከሚጠሩት ተባዮች ውስጥ የግሪሳ ወፍ አንዱ...