በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ከ61 ነጥብ 5 ሚሊዬን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የኩታበር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ...
ግጭትን መጥላት እና ለሰላም ተግባራዊ ምላሽ መሥጠት እንደሚገባ ተገለፀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረሰብ ክፍሎች ጋር መክሯል።
በውይይቱ የተገኙ ተሳታፊዎች ግጭትን የሚጠላ ማኅበረሰብ ለመፍጠር የአስተሳሰብ ለውጥ ማድረግ ይገባል ብለዋል። "ለሰላም ምን ያክል ፍላጎት...
ኢንስቲትዩቱ ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት እንዲኖር ተግባራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛውን የጤና ላብራቶሪ ፌስቲቫል "ጥራት ያለው የላብራቶሪ አገልግሎት ለማይበገር የጤና ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በዚህ ፌስቲባል ላይ የአማራ ክልል...
“በአርሶ አደሮች የሚነሳውን የትራክተር ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራን ነው” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳድር
ደሴ: ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳድር ከ84 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የገዛቸውን የማረሻ ትራክተሮች ለወረዳዎች አስረክቧል።
የእርሻ ትራክተር ከተረከቡት ወረዳዎች መካከል የመቅደላ እና ወረኢሉ ወረዳዎች ይጠቀሳሉ። የወረዳዎቹ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...
“ደሴ ከተማ የቱባ ባሕል ባለቤት እና የኢትዮጵያ የቅርስ ማዕከል በመሆኗ እንደ ስሟ መልማት ይገባታል”...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ በመንግሥት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚሠራዉ የኮሪደር ልማት ከአካባቢዉ ባለሃብቶች ጋር የገቢ ማሰባሰብ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳድር ምክትል ከንቲባና የደሴ ከተማ የኮሪደር...








