መንግሥት ሕዝቡን በማዳመጥ ሰላምን ለማጽናት እንደሚሠራ የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ፡፡

ደሴ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልዕክት በሃራ ቀጣና በገደራ ቀበሌ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የዘመቻ መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል በላይ...

“የተለወጠ ማኅበረሰብ የማንነቱ ማሳያ የኾኑ የቱሪስት መዳረሻዎቹን ይጠብቃል” የሰሜን ሽዋ ዞን

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል ባለፉት ጊዜያት በተፈጠረው ቀውስ እና ግጭት በርካታ የክልሉ መገለጫዎች ጎልተው እንዳይታዩ ምክንያት ኾኖ ቆይቷል። ከልሉ አሉኝ ብሎ ከሚኮራባቸው እና ለኢኮኖሚውም የጀርባ አጥንት ኾኖ የሚያገለግለው የቱሪዝብ ሃብቱ ነው። ቱሪዝም...

በየደረጃው የተፈጠረው የውይይት መድረክ ለግብር አሠባሠቡ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የደቡብ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የልማት ሥራዎች ላይ ተጽዕኖ ፈጥሮ ቆይቷል፡፡ ከችግሮቹም ውስጥ አንዱ ገቢን ሠብሥቦ ለልማት እና ለመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ለማዋል የነበረው ፈታኝ ሁኔታ...

የኮሪደር ልማቱ ለብዙዎች የሥራ እድል አስገኝቷል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት በተቋራጭነት ይዞ የሚገነባውን የባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ሥራ በጥራት እና በፍጥነት ለመገንባት በትጋት እየሠራ መኾኑን የድርጅቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ምክትል ሥራ አሥኪያጅ ገበያው መንግሥቴ...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያከናወነቻቸው ላሉ ሥራዎች ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር : ኅዳር 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና ለመከላከል እየተገበረቻቸው ላሉ ፕሮጀክቶች ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገልጸዋል። በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው የተባበሩት መንግሥታት...