በከሚሴ ከተማ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት መሰጠት ተጀመረ።

ከሚሴ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ መምሪያ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሙሉ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ጨምሮ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...

በጻግቭጂ ወረዳ ለሚገኙ የተቸገሩ ወገኖች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደረገ።

ሰቆጣ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት ድርጅት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጻግቭጂ ወረዳ ለሚኖሩ እና ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የወሎ ቤተ አምሃራ የልማት እና በጎ አድራጎት...

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ወንጀለኞችን በሕግ እንዲጠየቁ ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የወንጀል ዐቃቢ ሕግ አዲሱ መንግሥት በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሠራተኛ የኾኑ እና በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱ ሠራተኞች በጽኑ...

“የምንትዋብ እጅ መንሻ፣ የሩቅ ዘመን ማስታወሻ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደም ግባት ያማረው ደም ግባት የተቸራቸው፣ ከብልሃትም የተወደደው ብልሃት የተሰጣቸው፣ ዘመን የተባረከላቸው፣ ታሪክ ያከበራቸው ንግሥት እጅ ነስተውባታል፤ የወርቁን መቀነት አውልቀው ወገባቸውን በሻሽ አጥብቀው ሱባኤ ገብተውባታል በቁስቋም፡፡ ይህች ስፍራ...

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ጠዋት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ፊልድ ማርሻሉ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታዎች እና የሕዝቡን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚከናወኑ ሥራዎች...