የደብረ ማርቆስ (መንቆረር) ከተማ መሥራች ደጃዝማች ተድላ ጓሉ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደጃዝማች ተድላ የራስ መርዕድ ኃይሉ ዮሴዴቅ የልጅ ልጅ ናቸው፡፡ ደጃዝማች ብሩ ጎሹ የጎጃም ገዢ ሆነው ‹‹የበላይ ነኝ ለሚል መስፍን አልገብርም›› ሲሉ አንድ መነኩሴ ‹‹አልጋህን የሚወርሰው ተድላ ጓሉ ነው››...

የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ...

እንጅባራ፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው በዚኹ መርሐ ግብር ከእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር፣ ከባንጃ ወረዳና ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተወከሉ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና መሪዎች ተገኝተዋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ...

“የጤናውን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ለማሳደግ የመመርመሪያ መሳሪያዎችን አቅም ማጎልበት ይገባል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማኅበረሰቡን ያሳተፈ ውይይት እያደረገ ነው። የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ቴዎድሮስ ክፍለ ዮሐንስ (ዶ.ር) የመርሐ ግብሩ ዓላማ ጥራቱን...

“አምራቹን በቀጥታ ከሸማቹ ለማገናኘት ጊዜያዊ እና ቋሚ የገበያ ማዕከላትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ ነው” ኢብራሂም...

ደሴ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (ኤፍ ኤስ አር ፒ) ጋር በጋራ በመኾን "ዘመናዊ የትስስር መድረኮችን በመፍጠር እና የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትን እናርግብ"...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሥራን ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾናቸውን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ገለጹ።

ገንዳውኃ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ሁሉም መሪዎች ከቃል ባለፈ ወደ ተግባር በመግባት ወደታች...