የሌማት ትሩፋት ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ መኾኑን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኘውን የደብረ ሆላንድ የዶሮ ርባታ ማዕከል ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ሚኒስትሮች፣ የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...

በአማራ ክልል ለሌማት ትሩፋት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መኾኑን ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ገለጹ።

ደብረብርሃን: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኝ የዶሮ እርባታ ማዕከልን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ሚኒስትሮች፣ የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና የከተማዋ ከፍተኛ...

በአንድ ሄክታር መሬት ላይ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ገቢ የሚያስገኝ የኮረሪማ ቅመም እንደሚያመርቱ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፍ ዞን ከ15 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በኮረሪማ ቅመም መልማቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የጎፋ ዞን በሀገሪቱ በቅመማ ቅመም ምርት አቅም ካላቸው አካባቢዎች አንዱ ነው።...

“ከ650 በላይ ኢንዱስሪዎች በግንባታ እና በማምረት ሂደት ላይ ናቸው” የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር የሚገኝ የዶሮ ርባታ ማዕከልን ጎበኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ...

በዐይን ሞራ ግርዶሽ ለተቸገሩ የቀዶ ጥገና ሕክምና እየተሰጠ ነው።

ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአማራ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በዐይን ሞራ ግርዶሽ እየተቸገሩ ያሉ የክልሉ ነዋሪዎችን በመለየት የቀዶ ጥገና ሥራ እየሠራ እንደኾነ ተገልጻል፡፡ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉ በክልሉ የዐይን ሞራ ግርዶሽ...