የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ታላቁን ሕዳሴ ግድብ ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች እና የሁሉም ክልልና ከተማ አሥተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ መሪዎቹ የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ እና...
የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማትን ከግብ ለማድረስ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት።
"ዛሬ...
የዓሳ ሃብት ልማቱ በመሠረተ ልማት ችግር እየተፈተነ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓሳ ሃብትን በዘላቂነት ለመጠቀም መንገድ፣ ኤሌክትሪክ እና መሰል የመሠረተ ልማት ግብዓቶችን በማሟላት ችግሩን ማቃለል እንደሚገባ የአማራ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገልጿል። የአማራ ክልል ለዓሳ ሃብት...
ሰላም እና ልማታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የቃብትያ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ተመርቋል። በምረቃ ምነ ሥርዓቱ ያገኘናቸው ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ሠራው ማሞ ሆስፒታሉ ከመገንባቱ በፊት...
“ሰላምን የወደደ ሁሌም አሸናፊ ነው” አሸተ ደምለው
ባሕርዳር: ኅዳር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የዞኑ ሕዝብ በአንድ በኩል ሰላሙን እያጸና ልማቱንም እየከወነ ነው። በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ተጀምሮ ለዓመታት ቆሞ የነበረውን የቃብትያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታን በራስ አቅም ገንብቶ ማጠናቀቁ እና ማስመረቁም የዚሁ ማሳያ...








