ሕጻን ኪብሮን ደርበውን በማገት እና በመግደል የተጠረጠሩት ግለሠቦች ተፈረደባቸው።
ጎንደር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሕጻን ኪብሮን ደርበውን በማገት እና በመግደል የተጠረጠሩት ግለሠቦች ከ21 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባስቻለው ችሎት ሕጻን ኬብሮንን በማገት...
በባሕር ዳር ከተማ የመንገድ መሠረተ ልማት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት 4ኛው ዙር ምርጫ 12ኛው ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛው መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አዲስ ትርፌ እንዳሉት የባሕር ዳር...
በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች እየተመረቁ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚመረቁት የመሠረተ ልማት ሥራዎች የከተማ አሥተዳደሩ ያስገነባቸውን ድልድይ፣ የመናኻሪያ መጸዳጃ ቤት፣ ለችግረኛ ወገኖች የመኖሪያ ቤቶች፣ የመንገድ ዳር መብራት እና የውኃ ጽሕፈት የቢሮ ግንባታ ናቸው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሰሜን ጎጃም...
በደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት የተግባር ሥራው ዛሬ በይፋ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት በታቀደና በተደራጀ ሁኔታ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ሲሠራ ቆይቶ የተግባር ሥራው የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በይፋ ዛሬ ተጀምሯል። የኮሪደር ልማቱ ከቧንቧ ውሀ እስከ...
90 በመቶው የሰሊጥ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ዘመኑ በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል።
በክልሉ በ2016/17 የመኽር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና...








