ሕጻናት መብቶቻቸውን በሚገባ እንዲያውቁ ምቹ ኹኔታ መፍጠር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕጻናት የሚሉት አላቸው እናድምጣቸው" በሚል መሪ መልዕክት በኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ በዓለም ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።
በመድረኩ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር ሲቃኝ!
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር በእስያ እና በአፍሪካ መካከል የተዘረጋ ሰፊ ባሕር ነው፡፡ ስፋቱ 438 ሺህ ኪሎ ሜትር ይደርሳል። ወደ ታች ጥልቀቱ በአማካኝ 490 ሜትር ቢኾንም ከፍተኛው እስከ 3 ሺህ 40...
በደቡብ ጎንደር ዞን ከ194 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማሕጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እየተሰጠ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን 194 ሺህ 390 ልጃገረዶች ይከተባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የዞኑ ጤና መምሪያ የክትባት ክፍል ባለሙያ በላይ አምባቸው ገልጸዋል። እስከ አሁንም በዞኑ ከሚገኙ 14 ወረዳዎች ውስጥ ግብዓት...
“በአማራ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲስፋፉ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪና የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የጎንደር ከተማ...
ከ64 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ ኡስማን አሊ እንደገለጹት ክትባቱ በአሥተዳደሩ ውስጥ ለሚገኙ 64 ሺህ 868 ልጃገረዶች ይሰጣል። የክትባት አገልግሎቱ በአምስቱ ወረዳዎች እና በአራቱም ከተማ አሥተዳደሮች...







