“ጎንደር የትምህርት ማዕከል የሚል የክብር ስም ያላት ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ደኘው
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት...
“ከተባበርን ሁሉን ማድረግ የሚያስችል አቅም አለን” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ጎንደር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ትምህርት ቤቶች፣ መንገዶች፣ ድልድዮች እና ሌሎችም...
“ኅዳር 12 በታሪክ”
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በየዘመኑ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች የሚያደርሱት ጉዳት እንዳለ ኾኖ አስተምረውት የሚያልፉትም ልምድ አለ።
በዘመናት ሂደት በሰው ልጆች ላይ የማይረሳ ጠባሳ እና ልምድ ጥለው ካለፉ በሽታዎች ውስጥ የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ አንዱ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ...
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ ማዕቀፉ በሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚከናወኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎችንና የመንግስት የፊስካል ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ለማድረግ እና...
“ሀገሯን ባገኘችው የፈጠራ ሥራ የጠበቀችው ሄዲ ለማር”
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሃሳብ ወደ ኋላ ብዙ ዓመታትን ተጉዘን ብንሄድ የሰው ልጅ የፍላጎቱ ውጤት የኾኑ በርካታ ፈጠራዎችን እና ያለፉበትን የለውጥ ሂደት እንድናስብ ያግዘናል። በፈጠራ ሥራቸው ሕይዎትን ያቀለሉ በርካታ ሰዎች አበርክቷቸው ያለውን...








